ዛሬ ነው መቆጠብ!!

የምሥራች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

የሞሰሪች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን መካነ እየሱስ ከ1900 በላይ በሚሆነ ባለሀብቶች ተደራጅቶ ሀሞሌ 16/2010ዓ.ሞ ከአትዮጵያ ብሔሪዊ ባንክ ህጋዊ ፍቃድ አግኝቶ የቁጠባና ብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን ቀዳሚ ተልእኮው ከባንክ የብድር አገልግሎት ማግኘት የማይችሉትን በኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ውስጥ በከተማ እና በገጠር የሚኖሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጥራት ያለው አገልግሎት የሚሰጥ ነው።

የሚንሰጣቸው አገልግሎቶች

የብድር አገልግሎት

የምስሪች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ተመጣጣኝ በሆነ ወለድ 6 አይነት የብድር አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል፡

የቁጠባ አገልግሎት

የምስራች ማይክሮ ፋይናነስ ሕብረተሰቡ ከድህነት ለላቀቅ የሚችለው በሚያገኘው ብድር ብቻ ሳይሆን የሚገኘው በየጊዜው ከሚያገኘው የዕለት ገቢ አየቀነሰ በሚያስቀምጠ ቁጠባሞ አንደሆነ የሞናል፡

ፋይናንስ ነክ ያልሆኑ የቢዝነስ ልማት ትሞህርቶችና ሥልጠናን መስጠት

የምሥራች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በኢትዮጵያ ወንጌለዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አነሳሽነት ከ1916 ባላይ በሚሆኑ ባለሀብቶች ተደራጅቶ ሀምሌ 16 ቀን 2010 ዓ/ም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ህጋዊ ፍቃድ አግኝቶ የቁጠባና የብድር አገልግሎት  በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነዉ::

ፋይናንስ አ.ማ በኢትዮጵያ ወንጌስዊት
ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አነሳሽነት ከ1916 ባላይ በሚሆነ
ባለሀብቶች ተደራጅቶ ሀምሌ 16 ቀን 2010 ዓ/ሞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ
ባንክ ህጋዊ ፍቃድ አግኝቶ የቁጠባና የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ
የሚገኝ ተቋም ነዉ::

ማይክሮ ፋይናንሱ ትልቅ ተጽአኖ ፈጣሪ የለውጥ
ኃይል በመሆን በገጠር እና ከተማ የሚኖሩ
ሴቶችን፣ወጣቶችን እና በዝቅተኛ የነሮ ደረጃ ላይ
የሚገኙትን አሞሪች ዜጎችን የፋይናንስ ተደራሽነትን
በማስፋት ማህበሪዊ አና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን
ስመፍታት ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ነው፡፡

አዳዲስ ዜናዎች

የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ የአክሲዮን ማህበሩ ስም ፡ የምስራች ማይክሮ ፋይናንስ ኢማየአክሲዮን ማህበሩ አይነት ፡…

ተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ፣ መካኒሳ፣ ታክሲ ተራ፣ መካነ ኢየሱስ ሕንፃ፣ 3ኛ ፎቅ።

የብድር እና የቁጠባ አገልግሎቶች።

የግለሰብ ብድር፣ የግንባታ ብድር፣ የማይክሮ ኢንተርፕራይዝ ብድር፣ የፍጆታ ብድር እና የግብርና ብድር።

  • አዲስ አበባ፡ መካኒሳ እና እንጦጦ ቅርንጫፎች
    ኦሮሚያ፡ ነቀምትና ኢጃጅ ቅርንጫፎች
    ሲዳማ፡ ሀዋሳ ቅርንጫፍ
    መሀል ኢትዮጵያ፡ የሆሳዕና እና የዱራሜ ቅርንጫፎች
  • የሚሰራ መታወቂያ ካርድ
    ሁለት ፓስፖርት መጠን ያላቸው ፎቶግራፎች.
    የመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ.

እንደ መታወቂያ ካርድ፣ ቲን፣ የጋብቻ የምስክር ወረቀት ያሉ አስፈላጊ ሰነዶችን ይጎብኙ

የብድር ሂደቱን ይሙሉ እና የYMFI ሰራተኞች ለማጽደቅ ያመቻቻሉ።