የምሥራች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በኢትዮጵያ ወንጌለዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አነሳሽነት ከ1916 ባላይ በሚሆኑ ባለሀብቶች ተደራጅቶ ሀምሌ 16 ቀን 2010 ዓ/ም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ህጋዊ ፍቃድ አግኝቶ የቁጠባና የብድር አገልግሎት  በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነዉ::

 

The mission of Yemisrach MFI is to address the economic underpinning of low income segment of the population by way of ensuring equitable access to microfinance services.

ማይክሮ ፋይናንሱ ትልቅ ተጽአኖ ፈጣሪ የለውጥ
ኃይል በመሆን በገጠር እና ከተማ የሚኖሩ
ሴቶችን፣ወጣቶችን እና በዝቅተኛ የነሮ ደረጃ ላይ
የሚገኙትን አሞሪች ዜጎችን የፋይናንስ ተደራሽነትን
በማስፋት ማህበሪዊ አና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን
ስመፍታት ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ነው፡፡