የቁጠባ አገልግሎት

የምስራች ማይክሮ ፋይናነስ ሕብረተሰቡ ከድህነት ለላቀቅ የሚችለው በሚያገኘው ብድር ብቻ ሳይሆን የሚገኘው በየጊዜው ከሚያገኘው የዕለት ገቢ አየቀነሰ በሚያስቀምጠ ቁጠባሞ አንደሆነ የሞናል፡፡ በመሆኑም ለሕብረተሰበ ከሚሰጠው የብድር አገልግሎት በተጨማሪ ሦስት ዓይነት የቁጠባ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡ አነርሱሞ

መደበኛ ቁጠባ (Passbook Saving):
ይህ የቁጠባ ዓይነት ተበዳሪ የሆነና ያልሆነ ደንበኞች በማናቸውም ጊዜ ገንዘባቸውን ለማጠራቀምና ያጠራቀሙትንሞ ገንዘብ በከፊልም ሆነ በሙሉ ወጪ ለማድረግ የሚችሉበት የቁጠባ አገልግሎት ሲሆን የሚያስገኘውሞ ወለድ ባንኮች ከሚከፍሉበት ወስድ ከፍ ያለና ከ8% እስከ 10% ነው፡፡
ይሄውሞ
ሀ) እስከ 10000 ለሚቆጥቡት 8%

ለ) ከ10001-100000 ለሚቆጥቡ 9%
ሐ) ከ100001 በላይ ለሚቆጥቡ 10% የሚከፈል ይሆናል፡፡

 የጊዜ ገደብ ቁጠባ (Time Deposit):
የጊዜ ገደብ ቁጠባ ከብር 100000 ጀሞሮ ገንዘብ በድርጅቱ በማስቀመጥ የሚከፈት የቁጠባ ሂሳብ ሆኖ ጠቀሞ ያለ ወለድ የሚያስገኝ ቁጠባ ነው፡፡
እነዚህ ከ1000ዐዐ ብር በላይ የሚቆጥቡት ደንበኞች የሚያገኘት ወለድ 15% ሆኖ እንደ ገንዘብ መጠን እና ቆይታ እየጨመረ የሚሄድ ዳጎስ ያለ ወለድ እናከፋፍላለን፡፡

 በየጊዜው እያደገ የሚሄድ የጊዜ ገደብ ቁጠባ(Growth Term Deposit):
ይሄኛው የቁጠባ አይነት በየጊዜው ተመሳሳይ አይነት የብድር መጠን በዕቁብ መልክ በየጊዜው ማስቀመጥ ሲሆን ቢያንስ ለአንድ ዓመት ማስቀመጥ ይኖርበታል፡፡ ይህ የቁጠባ ዓይነት ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ቁጠባ ነው፡፡ ወስዱም 8-10% እንደ ገንዘቡ መጠን ይሆናል፡፡