ቅርንጫፎች እና የስራ ቦታዎች
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው አካባቢዎች
በአሁኑ ወቅት አሪት ክልሎች ውስጥ ስድስት ቅርንጫፎችን ማለትሞ በአዲስ አበባ፣ ዱሪሜ ፣አጃጅ ፣ሀዋሳ፣ሆሳዕና እና ነቀምት ከተሞች በከፈተው ቅርንጫፎች አማካኝነት በአካባቢው ለሚኖሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የቁጠባና የብድር አገልግሎት አየሰጠ ይገኛል፡፡ በተጨማሪሞ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ተጨማሪ ቅረንጫፎችን ከፍቶ ተመሳሳይ አገልግሎት ለማቅረብ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡