ብድር
የብድር አገልግሎት
ብድር አገልግሎት
የምንሰጣቸው የብድር ዓይነቶች
የምስሪች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ተመጣጣኝ በሆነ ወለድ 6 አይነት የብድር አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል፡፡
የጥቃቅን ንግድ ሥራ የቡድን በድር (Micro Enterprise loan):
በጥቃቅን ንግድ ሥራዎች ላይ ለተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ሥሪቸውን ለማጠናከርና ለማስፋፋት የሚያስችል የብድር አገልግሎት የሚቀርበ ሲሆን ለሥራው የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን በዙር እየታየ አስፈላጊውን መስፈርት ለሚያሟሉ ደንበኞች በቡድን ዋስትና የሚደርስ ጠቀም ያለ ብድር በተመጣጣኝ ወስድ የሚሰጥ የበድር አይነት ነው፡፡
የአነስተኛ ንግድ ሥራ የግል ብድር (Individual Business Loan):
የዚህ ብድር ተጠቃሚዎች በልዩ ልዩ ንግድ፣አገልግሎት ሰጪና የማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩና ሥሪቸውን ለማስፋፋት የሚፈልጉ ደንበኞች ሲሆኑ በግል ዋስትና እንዲያቀርቡ በማድረግ ጠቀሞ ያለ ብድር በተመጣጣኝ ወለድ የሚሰጣቸው ሲሆን ደንበኞች የብድሩን ገንዘብ ለታሰበው ዓላማ ብቻ ማዋል ይጠበቅባቸዋል፡፡
የፍጆታ ብድር (Consumption Loan)
ይህ ብድር ለጊዜያዊ የገንዘብ እጥረት ማቀስያ ፣ ስቤት ቁሳቁስ መግዣ እና ለመሳሰሉት የሚሰጥ ብድር ሲሆን በታወቁ ድርጅቶች ውስጥ በቋሚነት ለሚሰሩ ተቀጣሪዎች ፧ ነዋሪ ሆኖ አስተማማኝ ዋስትና ለሚያቀርቡ በግልሞ ሆነ በቡድን ዋስትና እና ከሚሰሩበት መ/ቤት ጋር ተጨማሪ ስሞሞነት በማድረግ የሚሰጥ የብድር ዓይነት ነው፡፡
የግንባታ ሥራ ብድር
ይህ የብድር ዓይነት ለቤቶች ሥሪ እና ጥገና እንዲሁሞ ለተጀመሩ ቤቶች ማስጨረሻ የሚውል ብድር አይነት ነው፡፡
2.1.5 የእርሻ ሥራ ብድር (Agricultural Loan)
የእርሻ ሥራ ብድር የሚሰጠው በእርሻ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ ለተሰማሩ ብድር ፈላጊዎች በቡድን ዋስትና የሚሰጥ የበድር አይነት ነው፡፡
የአርሻ ንግድ ሥሪ ብድር (AgriculturalBusiness Loan)
የእርሻ ንግድ ሥራ ብድር የሚሰጠው ስእርሻ ነክ ንግድ ሠሪዎች እንቅስቃሴ ላይ ለተሰማሩ በድር ፈላጊዎች ሲሆን የእርሻ ነክ ንግዶች ማለትም እህል ንግድ፣ከብት ማደለብ እና የመሳሉትን የሚሰጥ ብድር ነው፡፡
የብድር መመለሻ ጊዜ
የብድር መጠንና ዕዳውን ከፍሎ ለማጠናቀቅ የሚፈቀድ ጊዜ
- ለጥቃቅን የቡድን ብድር አስከ 12 ወራትበየወሩ የሚከፈል
- ለአነስተኛ የግል ብድር አስከ 36 ወራት ለፍጆታ ብድር አስከ 24 ሆኖ በየወሩ የሚከፈል
- የግንባታ ብድር እስከ 36 ወራት ሆኖ በየወሩ የሚከፈል
- ለእርሻ ሥራ ብድር ከ6-12 ወራት ወስዱ በየወሩ እየተከፈለ ዋናው በየዓመት መጨረሻ የሚከፈል