Eng/Amhar/A.Oromo

Yemisrach Microfinance S.C on its General Assembly held on December 2019,has decided to issue new shares and raise its capital to 100,000,000.00 and increase its branch network to all over the country.It will sell some of its shares to foreign nationals of Ethiopian origin based on the new directive of the national bank.This new sale of share will began soon and you can follow up on our news page.


ማሳሰቢያ:- የምስራች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ 6ኛ መደበኛ እና ሁለተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 19 /2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪዮም የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሚያካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች የሆናችሁ በሙሉ በዕለቱ ከ 2፡30 ጀምሮ በጉባኤው ላይ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና ህጋዊ ውክልና ዋናውንና አንድ ኮፒ ይዛችሁ እንድትገኙ
የ6ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች:-

  1. የጉባዔውን አጀንዳዎች ማጽደቅ
  2. አዳዲስ ባለአክሲዮኖችን መቀበል፤
  3. የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርትን ማድመጥ እና ተወያይቶ ማጽደቅ፣
  4. የውጭ ኦዲተር ሪፖርትን ማዳመጥ፤ እና ተወያይቶ ማጽደቅ
  5. ከ2017 እስከ 2019 የሚያገለግሉ የውጪ ኦዲተሮችን መምረጥ እና ክፍያቸውን መወሰን
  6. ከ2017 እስከ 2019 የሚያገለግሉ የቦርድ አባላትን መምረጥ እና አበላቸውን መወሰን
  7. የ2016 ዓ/ም አመታዊ ትርፍ ክፍፍል ላይ ተወያይቶ መወሰን
  8. የጉባኤውን ቃለጉባኤ ማጽደቅ፤

የሁለተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች:-
  1. የጉባዔውን አጀንዳዎች ማጽደቅ
  2. ተሽጠው ያላለቁ የተቋሙ አክሲዮኖች ተሽጠው ማለቅ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይቶ መወሰን፤
  3. የጉባኤውን ቃለጉባኤ ማጽደቅ

የዳሬክተሮች ቦርድ

Copyright © All rights reserved